ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በምርጫዎ በልዩ ልዩ የግብርና ውጤቶች ኤክስፖርት ስራ አብረውን ወደሚሰሩበት ድህረ ገጽ እንኳን በደህና መጡ!

በእውቀትና በልምድ የዳበረ አገልግሎት ከኛ ያገኛሉ!

ስለ ድርጅታችን

ባይ ፍሮም ኢትዮጵያ ትሬዲንግ

በሀገራችን የውጭ ምንዛሪን ለማስገኘት በሚደረገው የላኪነት ስራ ላይ በመሰማራት ዘርፈ ብዙ በሆኑ የሀገር ምርት አቅርቦት ጊዜውን ባማከለ የዓለም ገበያ ለእርስዎ ወኪል ላኪ ሆኖ ሊያገለግልዎ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡

በሀገራችን ወደውጪ በስፋት የሚላኩ የምርት ዓይነቶችን በዝርዝር ይመልከቱ...

ራዕይ

አላማችን ተወዳዳሪና የተሳለጠ የንግድን ትስስር በማጎልበት ለደንበኞቻችን የመጀመሪያ ተመራጭ ሆኖ መገኘት ነው!

ግልጽነት

ታማኝነት

ማህበራዊ ሃላፊነት

አስተማማኝ

አዳዲስ ፈጠራዎች

ታታሪነት

የተደሰቱብን ደንበኞች

የምንሰራባቸው ፕሮጀክቶች

የተቀበልናቸው ጥሪዎች

ታታሪ ሰራተኞቻችን

ከተሰማራንባቸው የላኪ ወኪልነት ዘርፎች ውስጥ ትዕዛዞን ለማስተናገድ ዝግጁ ነን

የውጭ ንግድ እና አስመጪነት ንግድ አማካሪነት

በአስመጪና ላኪ የንግድ ዘርፍ ለመሰማራት ስለሚያስፈልጉ መሰረታዊ እውቀቶች እና ተግባራዊ ስልጠናዎች

የምርት አቅርቦት አገናኝነት

የተለያዩ በሀገራችን ክፍል የሚገኙ ለውጪ ንግድ የሚቀርቡ ምርቶችን የሚያገኙበትን አማራጭና የሚያከማቹበትን መጋዘን ሁኔታ ማቅረብ

ድርጅትዎን ማስተዋወቅ

በዓለም ዙሪያ ላሉ የገበያ ተደራሾች የእርስዎን ድርጅት በድህረ ገፅ ማስተዋወቅ አልፎም በአካል በየሀገራቱ በሚካሄዱ የምርት ግብይት ትስስር ኤክስፖ ላይ እንዲሳተፉ መንገዶችን ማመቻቸት እና መረጃ ማድረስ

የዶክመንቴሽን ስራ

በኤክስፖርት መስክ ላይ አስቸጋሪ የሚባለውን የሰነዶች ማዋቀር ስራ ከባንኮች ጋር የሚያያዙ፣ ከገቢዎችና ጉምሩክ ጋር የሚያያዙ እንዲሁም ከግብርና እና ከንግድ ሚኒስቴር አልፎም ከብሔራዊ ባንክ ጋር የተያያዙ ሰነዶችን ማቀናጀት

የውጭ ገበያ ማፈላለግ

የመረጡትን የምርት ዓይነት የሚገዙ የውጭ ገዥዎችን የማገናኘት ስራ በመስራት አስተማማኝ ትስስር መፍጠር

ክትትልና ድጋፍ

በእያንዳንዱ የኤክስፖርት ሂደት ውስጥ ክትትል የማድረግ እና አብሮ በመስራት አስፈላጊውን የአሰራር አካሄድ ድጋፍ ማድረግ

የሎጀስቲክስ ስራ

ከየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ህጋዊ ሰነዶችን የተከተሉ የጭነት ስራዎችን ወደ ሚያከማቹበት መጋዘንም ሆነ ወደ ወደብ ባሉ መስመሮች ማቀናጀት

አገልግሎታችን

ቀልጣፋ በሆነ የስራ ሂደት ይስተናገዳሉ!


ትዕዛዞን እንቀበላለን

በሚፈልጉት የትዕዛዝ አማራጮች የሚፈልጉትን ምርት ለመላክ ያሳውቁናል፡፡

በስልክ መስመር አሊያም በኢሜይል


መረጃ እንለዋወጣለን

አለም አቀፍ የገበያ ዋጋና የውጪ ገበያ መረጃ በኢሜይል አድራሻዎ አማራጮችን እናቀርብሎታለን፤ ለስራው የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ሰነድዎን እናያለን፡፡

በመልዕክት አድራሻዎ


ውልና ቅድሚያ ክፍያ

ወደቢሮአችን በአካል ተገኝተው ከኛ ጋር ውል ይገባሉ፡፡ የውጭ ገበያ አገናኝተን ከሆነ የሽያጭ ውልም ይዋዋላሉ። ለስራው ሚሆን ቅድሚያ ክፍያውንም የሚሰጡ ይሆናል

በአካል ተገኝተው


ክትትላችንን ማሳወቅ

የዶክመንቴሽን ስራዎችን፣ የጭነትና የኤክስፖርት ዝግጅት ስራዎችን በየሂደቱ እናሳውቃለን

በኢሜይል ወይም በስልክ


ሙሉ ክፍያና ርክክብ

መርከብ ላይ ተጭኖ ሙሉ ዶክመንት ለባንክ ሲሰጥ በውሉ መሰረት ሙሉ ክፍያ ይከፍላሉ

በአካል ተገኝተው


የፋይናንስ ሰነድ

ለአጠቃላይ ስራው የተጠቀሙትን ፋይናንስ ሰነዶች በሙሉ አስተካክለን እናስረክባለን

አድራሻዎን ይገልጹልናል

መዳረሻ

የምንልክባቸው አህጉራት

አውሮፓ

%30 / 100%
  • ጀርመን
  • ቤልጅየም፣ ጀርመን፣ ሆላንድ፣ አረብ ኤምሬትስ እና ሌሎችም
  • መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት
አውሮፓ
ሩቅ ምስራቅ

እሲያ

%49 / 100%
  • ቻይና
  • ህንድ፣ ፓኪስታን፣ ሲንጋፖር፣ ደቡብ ኮሪያ፣ ጃፓን
  • እና ሌሎችም...
ሩቅ ምስራቅ

ሰሜን አሜሪካ

%13 / 100%
  • ሜክሲኮ
  • ዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ
  • እና ሌሎችም...
ሰ.አሜሪካ

ደቡብ አሜሪካ

%8 / 100%
  • ብራዚል
  • ኢኳዶር፣ ፔሩ፣ ቺሊ
  • እና ሌሎችም...
ደ.አሜሪካ

ከጥያቄዎ ማህደር

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ

በመረጃ ልውውጥ ዴስክ አስፈላጊውንና ጠቃሚውን ከእኛ አሰራር ጋር የሚያመች የተሟላ ነገር የሚገኝባቸውን ልዩ ትዕዛዞች እንደአስፈላጊነቱ እናስተናግዳለን፡፡

በመረጡት የእቃ አይነት እና የኮንቴይነር ብዛት መሠረት በማድረግ አስፈላጊውን ቅናሽ ውል ሲፈፅሙ በአካል ተገኝተው የምንነጋገር ይሆናል፡፡

በህብረት ካሰብንበት እንደርሳለን

የኢትዮጵያ ምርቶች

የቅባትና ጥራጥሬ እህሎች

ሰሊጥ፣ ኑግ፣ አኩሪ አተር፣ ሽምብራ፣ የተለያዩ የቦሎቄ ዝርያዎች፣ አረንጓዴ ማሾ፣ ጓሎ

ጥራጥሬዎች

በምስል

ቡና እና አንቂ ተክሎች

የታሸገ የተቆላ ቡና፣ ጥሬ/ያልተቆላ ቡና (ደረቅ ቡና እና የታጠበ ቡና)፣ የሻይ ቅጠል እና ሌሎች አንቂ ተክሎች

የኢትዮጵያ ቡና

በምስል

ቅመማ ቅመሞች

በርበሬ፣ ቆንዶ በርበሬ፣ ጥቁር አዝሙድ፣ እርድ

ቅመማ ቅመሞች

በምስል

አበባና የተለያዩ ፍራፍሬዎች

አበባ፣ ልዩ ልዩ ፍራፍሬዎች

አበባ

በምስል

አባልነታችን

በአባልነት የምንገኝባቸው ተቋማት

አድራሻ

በሚከተሉት መስመሮች ያግኙን

አድራሻ

ቦሌ
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

የስልክ መስመር

+251 936534513
+251 707314513

ኢሜይል

info@buyfromethiopia.org
nigussutesfaye28@gmail.com

የስራ ቀናት

ሰኞ - አርብ
8:00AM - 05:00PM

ቅዳሜ 8:00AM - 12:00PM

Loading
እባክዎን መልዕክቶን ያስቀምጡ እናመሰኛለን!